Monday, April 9, 2018

ሰኞ አመሻሽ የወጡ በርካታ አጫጭር እና ሰፋ ያሉ የዝውውር ዜናዎች ፣ አስተያየቶች እና ሌሎችም አጫጭር ትኩስ የእግር ኳስ መረጃዎች



═════════════════════════
➨   ሊቨርፑሎች ለ30 አመቱ የማንቸስተር ዩናይትድ እና የቤልጂየም ኢንተርናሽናል አማካይ ማርዋን ፌላይኒ የ3 አመት ኮንትራት ሊያቀርቡለት ነው። PSGዎች እና ሞናኮዎችም ተጭዋቹን ለማዛወር ፍላጎት አሳይተዋል። (L'Equipe - in French)

.

➨   ማንቸስተር ዩናይትዶች የ25 አመቱን የሻክታር ዶኔትስክ እና የብራዚል ብሄራዊ ቡድን አማካይ ፍሬድን ለማዛወር ሲቲን እንደሚረቱ ተስፋ አድርገዋል።   (Mirror)

.

➨   ኤቨርተኖች የዌስትሃሙን እና የእንግሊዙን ኢንተርናሽናል ግራ ተመላላሽ አሮን ክሪስዌል ለማዛወር የ£25m ሂሳብ አቅርበውለታል።  (Sun)

.

➨   የማንቸስተር ዩናይትዱ አለቃ ጆዜ ሞሪንዎ እንዳሉት ከሆነ ፔፕ ጋርዲዮላ የ25 አመቱን ፈረንሳዊ አማካይ ፖል ፖግባ እንዲያዛውሩት በወኪሉ ሚኖ ራዮላ አማካይነት በጥሩ የዝውውር መስኮት ላይ ቀርቦላቸው ነበር።  (Mirror)

.

➨   የሊቨርፑሎች የ24 አመት ጀርመናዊ አማካይ ኢምሬ ቻን የወደፊት ቆይታውን በተመለከተ በቀጣዮቹ ሁለት ሳምንታት ውስጥ ውሳኔ ያሳልፋል ብለው የጁቬንቱሱ ዳይሬክተር ቤፔ ሞራታ ተናግረዋል። ተጭዋቹ በቀጣዩ ክረምት ከኮንትራት ነፃ ይሆናል።  (Mediaset Premium, via Express)

.

➨   ባየርን ሙኒኮች ለ35 አመቱ ፈረንሳዊ የክንፍ መስመር ተጫዋች ፍራንክ ሪበሪ አዲስ ኮንትራት ይሰጡታል። የ34 አመቱ ሆላንዳዊ ክንፍም ኮንትራት ይቀርብለታል። ሁለቱም ተጭዋቾች በቀጣዩ ክረምት ላይ ኮንትራታቸው ይጠናቀቃል።   (Bild - in German)

.

➨   የዌስት ብሮሙ ግብ ጠባቂ የ35 አመቱ ቤን ፎስተር ባጊሶቹ ምንም እንኲን ከፕሪሚየር ሊጉ ሊወርዱ ቢችሉም እርሱ ግን በክለቡ መቆየትን ይፈልጋል።   (Mail)

.

➨   የሼፊልድ ዌንስደዩ የ19 አመት የፊት መስመር ተጫዋች ጆርጅ ሂርስት ማንቸስተር ዩናትዶችን ሊቀላቀል ነው። የሻምፒየንሺፑ ክለብ ከዝውውሩ ካሳ ክፍያ ያገኛል ተብሏል።   (Mirror)

.

➨   የማንቸስተር ሲቲው አለቃ ፔፕ ጋርዲዮላ ቡድኑ በተከታታይ ላስተናገዳቸው የሊቨርፑል እና ማንቸስተር ዪናይትድ ሽንፈቶች ተጠያቂው እኔ ነኝ ብሏል። ሆኖም ቡድኑ ያለበት ኳስ የመጨረስ ድክመት ከአውሮፓ ታላላቅ ቡድኖች ጋር እንዳይፎካካር ያደርግዋል ብሏል።
(Times - subscription required)

.

➨   የማንቸስተር ዩናይትዱ አለቃ ጆዜ ሞሪንዎ በቅዳሜው የማንቸስተር ደርቢ ላይ ከደጋፊዎች በተወረወረ ሳንቲም መመታታቸው ታውቋል። ሆኖም ፖርቹጋላዊው ሁኔታውን ሪፖርት አላደረጉም።
(Star)

.

➨   የሊቨርፑሉ አለቃ የርገን ክሎፕ እንዳሉት ከሆነ ማንቸስተር ሲቲዎች በሜዳቸው ላይ ከመልሱ የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ በፊት የልምምድ ሜዳቸውን እንድንጠቀም ያቀረቡልን ግብዣ የዘገየ ነበር ብለዋል። ማንቸስተር ዩናይትዶችም ቀያዮቹ በዩናይትድ ታዳጊ ቡድን ልምምድ እንዲያደርጉ ቢጠይቋቸውም ፍቃደኞች ሳይሆኑ ከልክለዋቸዋል።
(Telegraph)

.

➨   የቼልሲው አለቃ አንቶኒዮ ኮንቴ እንዳሉት ከሆነ ከነ ዌስትሃም አይነት ትናንሽ ቡድኖች ጋር ነጥብ የሚጥሉ ከሆነ ለቀጣዩ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ማለፍ እንደማይገባቸው ተናግረዋል።
(Times -subscription required)

.

➨   የቶተንሃሙ አማካይ ክርስቲያን ኤሪክሰን እንዳለው ከሆነ ቡድኑ ስቶክ ሲቲ ላይ ያገባውን ሁለተኛ ጎል ኳስ እኔ ወይስ ሃሪ ኬን የመጨረሻውን ኳስ እንደነካን በመልበሻ ክፍል ውስጥ ሞቅ ያለ ክርክር አድርገንበታል ብሏል።  (Independent)

.

➨   አርሰን ዌንገር ስለ አሮን ራምሴ ኮንትራት ሁኔታ የሰጡት አስተያየት: “አዲስ ኮንትራት ስለሚፈራረምበት ሁኔታ እየተነጋገርን እንገኛለን። እርግጠኛ ነኝ የውሉ የመጨረሻ አመት ላይ እንደማለቅ። ገና የአመት ከ6ት ወራት ኮንትራት በክለቡ ይቀረዋል"

═════════════════════════

| አስደሳች ዜና ራሰ-በርሃ ለሆኑ ወንዶች እና ፂም ማሳደግ ለሚፈልጉ ሁሉ |
💯💯💯%💯💯💯%💯💯💯%💯💯💯
ከእንግዲህ በኃላ ፀጉሬ ሳሳ፣ ፀጉሬ ተመለጠ፣ ራሰ-በርሃ ሆንኩ ወይም ፂሜ አልበቅል አለኝ ብሎ መጨነቅ መጠበብ ቀረ! ለምን ቢሉ ውጤታማነቱ በሃገራችን ተሞክሮ የተመሰከረለት የፀጉር ማብቀያ ሎሽን አስመጥተንልዎታል?

ምንም እንኳን ፀጉርዎን እንደ እንቁላል ቢንከባከቡትም ፤ ምንም የፀጉር ችግርና የዕድሜ መግፋት ሳይኖርብዎ በተፈጥሮው በእያንዳንዱ ቀን ከ70 እስከ 100 የሚደርሱ ፀጉሮች ሊረግፉብዎት ፣ ፀጉርዎ ሊሳሳ እና ሊመለጥ ይችላል። ታዲያ ለዚህ መፍትሄው ምንድነው ካሉ ...

👏 Hair Growth Treatment አስመጥተንልዎታል!
▶️ በ3 ወር ውስጥ ለወንዶች ጸጉር የሚያበቅል ሎሽን፣ በ3 ወር ውስጥ የሸሸ፣ የተነቃቀለ፣ ወይም ያለ ጊዜው ራሰ በራ የሆነን ጸጉር በፍጥነት ያሳድጋል፡፡ ውጤታማነቱ እዚሁ ሃገር ውስጥ ይህን ሎሽን በሚጠቀሙ ደንበኞቻችን የተረጋገጠ በመሆኑ አይጠራጠሩ፡፡
😎 ፂምዎንም በHAIR REGROWTH TREATMENT ማሳደግ እንደሚችሉ ያውቃሉ? የFDA ብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ ያለውና ለውጡ አስተማማኝ መሆኑን GOOGLE በማረግ ያረጋግጡ!!

ለበለጠ ማረጋገጫ #Youtube ላይ ይህንን ሊንክ ተጭነው የመልከቱ

https://www.youtube.com/watch?v=sOMfuX_WUVU

HAIR REGROWTH TREATMENT ሁኑኑ ገዝተው ይጠቀሙ።
👉 🆕3 MONTH supply
👉 🆕6 MONTH Supply
👉 🆕Dermaroller
👉 🆕Hair Vitamin

ከርስዎ የሚጠበቀው በስልክ ቁጥራችን ደውለው ማዘዝ ብቻ ነው፡፡ ያሉበት ቦታ ድረስ ይዘን መተን ይበልጥ ሰለ አጠቃቀሙ ሰፋ ካለ ማምራሪያ ጋር አናስረክቦታለን።

ክፍል ሀገር ላላቹ ምታገኙበትን መንገድ እናመቻቻለን
 ለማዘዝም ሆነ info ጥያቄ ለመጠየቅ ☎️0966841034☎️

☞ ለበለጠ መረጃ....
📲 ይደውሉ/መልዕክት ይላኩልን በስልክ ቁጥራችን
📞0966841034📞 አሊያም;

📲 በፌስቡክ ገጻችን https://m.facebook.com/መፍትሄ-ለፀጉሮ-135531713809088/?ref=bookmarks መልዕክት ቢልኩልን ወዲያው መልስ እንሰጥዎታለን፡፡

**Telegram- https://t.me/hair_regrowth

☎️☎️ 0966841034 ☎️☎️

No comments:

Post a Comment

አስተያየት ካልዎት ከታች ያስቀምጡ ፦

Featured Post/ቀጣይ ልጥፍ

የዝውውር ዜናዎች

  ማንቸስተር ዩናይትዶች ከቴላስ ጋር በግል ከስምምነት ደርሰዋል። ፖርቶዎች ለዝውውሩ €20m ድረስ እንዲከፈላቸው ይፈልጋሉ። ሁለቱም ክለቦች በሂሳቡ ላይ ድርድር ላይ ይገኛሉ። አሌክስ ቴላስ በቀጣዮቹ ጥቂት ቀናት ማንቸስተር...