የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ግሬት ሳዉዚኬት ትናንት ጉዳት የደረሰበት ፊል ጆንስ ከሶስት እስከ አራት ሳምንት ከጨዋታ ያርቀዋል ብሎል። (source፦ daily mail)
”የፒኤስጂዉ አጥቂ ኬሌያን ሞፓፔ ስለ ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ስለ ሊዩነል ሜሲ የሚበልጠዉን ሲናገር እንዲህ አለ ሮናልዶ የእኔ አይዶል ነዉ። ሜሲ ግን የአለማችን ምርጥ ተጫዋች ነዉ ሲል ተናግሮል። (the star)
የሊቨርፑሉ ጨዋታ አቀጣጣይ ፊሊፕ ኮንቲኒሆ እኔ ለባርሴሎና እንጂ ለፒኤሲጂ አልፈርም ብሎል። (Sport via Daily Mail)
የቶተንሃሙ አሰልጣኝ ማዉሪሾ ፑቺቲኖ የዌስታሃም ዩናይትዱን አርጀንቲናዊዉን አጥቂ ማኑየል ላንዚኒ ማስፈረም ይፈልጋሉ። (Mirror)
የአርሰናሉ ሁለገብ ተጫዋች የሆነ ሄክቶር ቤሌሪን በጣሊያኖ ክለብ ጁቬንትስ በጥብቅ ይፈለጋል። ያለዉ። (Sun)
የፈረንሳዩ ክለብ ፓሪሴን ጄርሜን የባርሴሎናዉን ተከላካይ የ33 አመቱን ጃቪየር ማሻራኖን የማስፈረም ፍላጎት አሳይቶል። (Diario Gol via Talksport)
የቼልሲዉ አጥቂ ስፔናዊዉ አልቫሮ ሞራታ ወደ ቀድሞዉ ክለቡ ሪያል ማድሪድ እንደሚመለስ ተስፋ አደርጋለሁኝ ሲል ተናግሮል። (Mirror)
የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋቾች የሆኑት፦ ዩን ማታ፣አንድሬ ሄሬራ፣አሽሊ ያንግ እና ዳኒ ብሌንድ በክለቡ ያላቸዉ ኩንትራት በቀጣዩ ክረምት ይጠናቀቃል። (Telegraph)
የማንችስተር ሲቲዉ አጥቂ ጋብሬል ጀሰስ ጠንክሬ በመስራት ለ2018 የሩሲያ የአለም ዋንጫ በብሄራዊ ቡድኑ ቦታ ማግኘት እፈልጋለሁኝ ብሎል። ጀሰስ ሀገሩ ብራዚል በወዳጅነት ጨዋታ ጃፓንን 3፣1 ስታሸንፍ በጨዋታዉ ጎል ማስቆጠር ችሎል። (Goal)
የመርሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን የበርንላዩን አሰልጣኝ የሆነዉ ሳን ዱችይን ወደ ጉዲሰን ፓርክ ማምጣት ይፈልጋሉ ተብሎል። (Daily Mirror)
የባየርሙኒኩ ተጫዋች የሆነዉ ቲያጎ አልካንትራ ወደፊት ወደ እናት ክለቡ ባርሴሎና መመለስ እንደሚፈልግ ተናግሮል። ስፔናዊዉ አማካኝ አሁን በጀርመን ደስተኛ ነኝ ብሎል። (Sun)
የ25 አመቱ ብራዚላዊ አጥቂ ኔይማር ባርሴሎናን ለቆ ወደ ፈረንሳዩ ሃብታም ክለብ ፒ.ኤስ.ጂ ከተዛወረ በኃላ በክለቡ ደስተኛ እንዳልሆነና በክረምቱ እንደሚለቅ መነገሩን አስመልክቶ ሲጠየቅ ምላሽ ከመስጠት ይልቅ እንባ ቀድሞት ታይቷል። (Mirror)
የአስቶን ቪላው ቴክኒካል ዳይሬክተር ስቲቭ ራውድ ቀጣዩ የአርሰናል ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ይሆናሉ በሚል ግምት ተሰጥቶአቸዋል። (Daily Mail)
የአርሰናሉ አሰልጣኝ አርሰን ዌንገር የ28 አመቱን ቺሊያዊ አጥቂ አሌክሲስ ሳንቼዝ በ24 አመቱ ጀርመናዊ የፒ.ኤስ.ጂ አማካይ ዩሃን ድራክስለርን ወደ ኤምሬትስ በጥሩ የዝውውር መስኮት ላይ ማዛወር ይፈልጋሉ። (Daily Star)
የባርሴሎናዉ ተጫዋች ምትሀተኛዉ ሊዩነል ሜሲ ባለፉት ጨዋታወች 506 ሹት በላሊጋ አድርጎል።ከሱ በተቃራኒ የምንግዜም ተቀናቃኙ የሪያል ማድሪዱ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በስሌት ደረጃ በጣም ያነሰ ሆኖል። (Daily Mail)
ብራዚላዊዉ ኮከብ ኔይማር ጁኔር በፈረንሳዩ ክለብ ፖሪሴንት ጀርሜን ደስተኛ አለመሆኑ ትናንት ባደረገዉ ቃለ መጠየቅ ላይ ምላሽ ሲሰጥ ሲያለቅስ ታይቶል። (Mirror)
አትሌቲኮ ማድሪድ የማንችስተር ዩናይትዱን አማካኝ አንድሬ ሄሬራን ለማስፈረም ፍላጎት አሳይተዋል። ሄሬራ በክለቡ ያለዉ ኩንትራት በክረምቱ መጨረሻ ያበቃል። (AS via Daily Mirror)
ብራዚላዊዉ የ25 አመቱ ኮከብ ኔይማር ሪያል ማድሪድን ሊቀላቀል ይችላል ተብሎል። ምክንያቱም ፒኤስጂ የቼልሲዉን አጥቂ አልቫሮ ሞራታን ሊያስፈርሙ ማሰባቸዉን ተከትሎ ነዉ ተብሎል። (Goal via El Larguero)
የክርስቲያን ፓላሱ አሰልጣኝ ሮይ ሆድሶን የአርሰናሉን አማካኝ ጃክ ዊልሸርን በጥር ወር የዝውው መስኮት ለማስፈረም እንደሚፈልጉ ተናግረዋል ሲል The
Telegraph ዘግቧል።
No comments:
Post a Comment
አስተያየት ካልዎት ከታች ያስቀምጡ ፦