የ22 እንግሊዛዊ ኢንተርናሽናል የማንቸስተር ዩናይትድ አጥቂ ማርከስ ራሽፎርድ በኦልትራፎርድ የመጫወቻ እድል እያገኘ ባለመሆኑ ግራ ተጋብቷል። በዚህም ሳቢያ በቀጣይ ሲዝን ክለቡን ሊለቅ ይችላል። (Mirror)
.
የቼልሲው አለቃ አንቶኒዮ ኮንቴ ስራ በድጋሚ አደጋ ውስጥ ያለ ሲሆን ጣሊያናዊው ሲዝኑ ከመጠናቀቁ በፊት ክለቡን ሊለቁ ይችላሉ። (Mail)
.
ቼልሲዎች እስከ ሲዝኑ መጠናቀቅ ድረስ የኮንቴን ኮንትራት የማቋረጥ ምንም አይነት ፍላጎት ባይኖራቸውም አሰልጣኙ ይሄዳሉ ብለው የገመቱት ክለብ ፒ.ኤስ.ጂዎች ቶማስ ቱቸልን መቅጠራቸውን ይፋ ካደረጉ በኃላ ግን ስጋት ገብቷቸዋል። (Times)
.
የቡንደስሊጋው ሻምፒየን ክለብ ባየርን ሙኒክ እና የሊግ አንዱ ክለብ መሪዎች ፒ.ኤስ.ጂዎች ቼልሲዎች የ22 አመቱን የክንፍ ተጭዋች ኬኔዲን የሚለቁት ከሆነ እንዲያሳውቋቸው ነግረዋቸዋል። ብራዚላዊው ባሁን ሰአት በውሰት ኒውካስትል ይገኛል። (Sky Sports)
.
የዌስትሃም የ29 አመት አጥቂ ሃቪየር ሄርናንዴዝ ክለቡን በዚህ አመት ላይ ለመልቀቅ የተሰናዳ ሲሆን ሜክሲካዊው አጥቂ በቋሚነት የሚሰለፍበትን ክለብ እያፈላለገ ይገኛል። (Mirror)
.
የRB ሌፕዚኩ የ19 አመቱ ፈረንሳዊ ተከላካይ ዳዮት ኡፖ ሜክምኖ እንዳለው ከሆነ አንድ ቀን ለሪያል ማድሪድ፣ ባርሴሎና አሊያም ማን.ዩናይትድ የመጫወት ህልም አለው። (Telefoot - in French)
.
ምንም እንኳን ክለቡ ከአትሌቲኮ ማድሪድ ጋር አቻ ያደረገውን ጎል ክርስቲያኖ ሮናልዶ እንዲያስቆጥር ቢያቀብልም የቀድሞ የሪያል ማድሪዱ ተጭዋች ጆርጅ ቫልዳኖ ግን የፊት መስመር አጥቂውን ጋሬዝ ቤል ብቃት ተችቷል። (El Transistor via Star)
.
የማንቸስተር ሲቲው አለቃ ፔፕ ጋርዲዮላ የባየር ሙኒክ ቆይታውን ማሰብ የጀመረው ክለቡ በምትኩ ጀርመንኛ መናገር የሚችል አሰልጣኝ ለመቅጠር እንቅስቃሴ ሜድረግ ሲጀምር ነው ሲል የጀርመኑ ፉትቦል ኤክፐርት ራፋኤል ሆኒግስተን ተናገረ።
(BBC Radio 5 live)
.
ስፔናዊው ዳኛ አንቶኒዮ ማቲው ላሆዝ ዛሬ በሊቨርፑል እና ማን.ሲቲ መካከል የሚደረገውን የቻፒየንስ ሊግ የመልስ ጨዋታ ይዳኛል። ጋርዲዮላ ከዚህ በፊት ዳኛውን በይፋ መተቸቱ ይታወሳል።
(Times - subscription required)
እንደ RAC1 እና Sport ጋዜጦች ዘገባ ከሆነ አርሰናሎች የ15 አመቱን የባርሴሎና ላ ሜሲያ ታዳጊ ኮከብ ናቫሮን ለማዛወር ተቃርበዋል። ማን.ሲቲዎች የፊፋን ቅጣት በመፍራት ራሳቸውን ከዝውውሩ አግልለዋል።
.
እንደ ሳሚ ሞክቤል መረጃ ከሆነ አርሰናሎች የማልያ አምራቻቸውን አዲዳስ አድርገው ለመቅጠር በጣም ተቃርበዋል። በድርድራቸው መሰረት አዲዳሶች አርሰናልን ለ15 አመታት ስፖንሰር የሚያደርጉ ሲኮን አመታዊ ረብጣ £40 million በላይ ይከፍሏቸዋል።
.
ፔፕ ጋርዲዮላ እንዳለው ከሆነ ዛሬ ሊቨርፑልን አሸንፈው በቻምፒየንስ ሊጉ ማለፍ ካለባቸው እንከን አልባ የሆነ ፍፂማዊ ጨዋታ መጫወት አለብን ሲል ተናገረ። (MirrorFootball )
.
የእንግሊዙ FA በአንደር ሄሬራ ላይ ምንም አይነት ቅጣት እንደማያስተላልፉ አሳውቀው ሲቲዎች ላይ ግን የ6 ቢጫ ካርዶችን በማየታቸው ሳቢያ
£25,000 ቅጣት ጥለውባቸዋል። [bbc]
.
ሊቨፑሎች ማርዋን ፌላይኒን የማዛወር ምንም አይነት ፍላጎት እንደሌላቸው አሳወቁ። [Echo]
═════════════════════════
| አስደሳች ዜና ራሰ-በርሃ ለሆኑ ወንዶች እና ፂም ማሳደግ ለሚፈልጉ ሁሉ |
💯💯💯%💯💯💯%💯💯💯%💯💯💯
ከእንግዲህ በኃላ ፀጉሬ ሳሳ፣ ፀጉሬ ተመለጠ፣ ራሰ-በርሃ ሆንኩ ወይም ፂሜ አልበቅል አለኝ ብሎ መጨነቅ መጠበብ ቀረ! ለምን ቢሉ ውጤታማነቱ በሃገራችን ተሞክሮ የተመሰከረለት የፀጉር ማብቀያ ሎሽን አስመጥተንልዎታል?
ምንም እንኳን ፀጉርዎን እንደ እንቁላል ቢንከባከቡትም ፤ ምንም የፀጉር ችግርና የዕድሜ መግፋት ሳይኖርብዎ በተፈጥሮው በእያንዳንዱ ቀን ከ70 እስከ 100 የሚደርሱ ፀጉሮች ሊረግፉብዎት ፣ ፀጉርዎ ሊሳሳ እና ሊመለጥ ይችላል። ታዲያ ለዚህ መፍትሄው ምንድነው ካሉ ...
👏 Hair Growth Treatment አስመጥተንልዎታል!
▶️ በ3 ወር ውስጥ ለወንዶች ጸጉር የሚያበቅል ሎሽን፣ በ3 ወር ውስጥ የሸሸ፣ የተነቃቀለ፣ ወይም ያለ ጊዜው ራሰ በራ የሆነን ጸጉር በፍጥነት ያሳድጋል፡፡ ውጤታማነቱ እዚሁ ሃገር ውስጥ ይህን ሎሽን በሚጠቀሙ ደንበኞቻችን የተረጋገጠ በመሆኑ አይጠራጠሩ፡፡
😎 ፂምዎንም በHAIR REGROWTH TREATMENT ማሳደግ እንደሚችሉ ያውቃሉ? የFDA ብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ ያለውና ለውጡ አስተማማኝ መሆኑን GOOGLE በማረግ ያረጋግጡ!!
ለበለጠ ማረጋገጫ #Youtube ላይ ይህንን ሊንክ ተጭነው የመልከቱ
https://www.youtube.com/watch?v=sOMfuX_WUVU
HAIR REGROWTH TREATMENT ሁኑኑ ገዝተው ይጠቀሙ።
👉 🆕3 MONTH supply
👉 🆕6 MONTH Supply
👉 🆕Dermaroller
👉 🆕Hair Vitamin
ከርስዎ የሚጠበቀው በስልክ ቁጥራችን ደውለው ማዘዝ ብቻ ነው፡፡ ያሉበት ቦታ ድረስ ይዘን መተን ይበልጥ ሰለ አጠቃቀሙ ሰፋ ካለ ማምራሪያ ጋር አናስረክቦታለን።
ክፍል ሀገር ላላቹ ምታገኙበትን መንገድ እናመቻቻለን
ለማዘዝም ሆነ info ጥያቄ ለመጠየቅ ☎️0966841034☎️
☞ ለበለጠ መረጃ....
📲 ይደውሉ/መልዕክት ይላኩልን በስልክ ቁጥራችን
📞0966841034📞 አሊያም;
📲 በፌስቡክ ገጻችን https://m.facebook.com/መፍትሄ-ለፀጉሮ-135531713809088/?ref=bookmarks መልዕክት ቢልኩልን ወዲያው መልስ እንሰጥዎታለን፡፡
**Telegram- https://t.me/hair_regrowth
☎️☎️ 0966841034 ☎️☎️