Wednesday, November 15, 2017

ዕረቡ ምሽት ላይ የወጡ በርካታ አጫጭር እና ሠፋ ያሉ የዝውውር ጭምጭምታዎች፣ ዜናዎች፣ አስተያየቶች እና ሌሎችም ትኩስ የእግር ኳስ መረጃዎች



ARSENAL WANT FELLAINI


አርሰናሎች በክለቡ አዲስ ኮንትራቱን እስካሁን ያልፈረመው ቤልጂየማዊውን አማካይ ማርዋን ፌላይኒን ከማን.ዩናይትድ ማዛወር ይፈልጋሉ Calciomercato ዘገበ።

ቤልጂየማዊው ኢንተርናሽናል በክለቡ የመጨረሻ አመት ኮንትራቱ ላይ የሚገኝ ሲሆን የቱርኩ ክለብ ቤሺክታሾችም ሊያዛውሩት በጥብቅ ይፈልጋሉ።


MOYES WANTS DUNK AT WEST HAM


ማንቸስተር ዩናይትዶች ሉክ ሾውን በጥሩ የዝውውር መስኮት ላይ በ£20 million የዝውውር ሂሳብ ብቻ ሊሸጡት ይፈልጋሉ ያለን The Times ነው።

ሻው በተደጋጋሚ ግዜ ወደ ፌነርባቼ በውሰት ያመራል በሚል ሲወራ ቆይቷል። ሆኖም በጆዜ ሞሪንዎ የአሰልጣኝነት ዘመን ሙሉ ብቃቱን አውጥቶ የተጠቀመ ባለመሆኑ አሰልጣኙ ጋር ተቃቅሮአል። ተጭዋቹ ግን ወደ ቱርክ መዛወር አይፈልግም።


SELL WILLIAN, BUY LUCAS MOURA


ሰማያወቹ ቼልሲወች በጥር የዝውውር መስኮት ላይ ዊልያምን በመሸጥ የሀገሩን ልጅ ሉካስ ሞራን ከሊግ 1 ክለብ ፒኤስጂ ማስፈረም ይፈልጋሉ ሲል፣ የፈረንሳዩ ጋዜጣ (le10sport) አስነብቦል።

ቼልሲወች ወደ ቻይና ሱፐር ሊግ ያቀናል የተባለዉን ሉካስን ወደ እስኮዳቸዉ በመቀላቀል ወደ እስታንፎርድ ብሪጅ ሊያስኮበልሉት ይችላሉ ሲል፣ ሪፖርቱ le 10 sport ጨምሮ ዘግቧል።

ማስታወቂያ ፦ በታላቅ ቅናሽ ገዝተው! እዛው ስጦታዎችን ይውሰዱ
በአዲስ አበባ (መገናኛ እና ሳሪስ) ፣ ሀዋሳ፣ አዳማ፣ ጂማ፣ ሽሬ፣ ደብረ ማርቆስ፣ መቀሌ፣ ሀረር፣ ጎንደር እና ደሴ ከተማ ነዋሪ ነዎት? እንግዲያውስ በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናቶች አርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ ብቻ  የአይቴል S11 እና S31 ስልኮችን በታላቅ ቅናሽ ይግዙ! እንዲሁም ሲገዙ ልዩ ስጦታዎች ከአይቴል ሞባይል እዚያው ይውሰዱ! ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን ይጎብኙ  ፦  www.facebook.com/itelMobileEthiopia/


ARSENAL ABANDON LEMAR CHASE


የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የሞናኮውን የመስመር ተጫዋች ቶማስ ሌማርን የማስፈረም እቅዱን ሙሉ
ለሙሉ በመተው ወደ ሌሎች አማራጮችን እየተመለከተ ነው ተብሎል::


መድፈኞቹ ባለፈው በተዘጋው የክረምቱ የዝውውር
መስኮት ባለቀ ሰዓት ተጫዋቹን ለማዘዋወር £90
million ቢያያቀርቡም የሊግ 1 ሻምፕዮኖቹ ክለብ ሞናኮ ግን ውድቅ ማድረጋቸው አይዘነጋም ነበር።

ነገር ግን የስፔኑ ሀያል ክለብ ባርሴሎና እና የኢንግሊዙ ሀያል ክለብ ሊቨርፑል አሁንም የ 22 አመቱ ፈረንሳያዊ አማካኝ ፈላጊ መሆናቸዉን፣ (mirror) ዘግቧል።


RB Leipzig 'lead Manchester United'


የጀርመን ቦንደስ ሊጋዉ ክለብ አርቢሊዝቢግ የቤኔፊካዉን ተጫዋች የሆነዉን ዩማሮ ኢምባሎን ለማስፈረም ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር ፉክክር ገባ።

ፖርቹጋላዊዉ ወጣት ከዚህ ቀደም ብሎ ሪፖርቶቹ እንደአሉት ከሆነ ከማንችስተር ዩናይትድ ጋር በ€5 million ተስማምቶል ቢባልም።

ነገር ግን የቦንደስ ሊጋዉ ክለብ አርቢ ልዝቢግ የዝውውር ሂሳቡን ከፍ በማድረግ €11.6 million አቅርቧል።


በዚህም ማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋቹን ለማስፈረም ከ አርቢሊዝቢግ ከባድ ፉክክር ይገጥመዋል ተብሎል። (the star)


ማንችስተር ሲቲ ለረዥም ጊዜ በሚያቆይ የኩንትራት ዉል የሻልክ ዜሮ አራቱን የፊት አጥቂ ብሬል ኢምቦሎን ማስፈረም እንደሚፈልጉ ተነግሮል።  (Source: Daily Mail)


የባርሴሎና አጥቂ የሆነዉ ምህታተኛዉ አርጀንቲናዊዉ ተጫዋች ሊዩነል ሜሲ የቶተንሃሙን አጥቂ ዴሊ አሊን ከተቀናቃኛቸዉ ክለብ ከሆኑት ሪያል ማድሪድ ቀድመዉ ክለቡ ባርሴሎና ተጫዋቹን እንዲያስፈርሙት ተናግሮል።  (Source: Don Balon)


አንቶን ግሪዝማን ወደ ፒኤስጂ በማምራት ኔይማር ጁኔርን እና ከሀገሩ ልጅ ከሆነዉ ኬሊያን ሞፓፔ ጋር ተጣምሮ ሊጫወት ይችላል ተብሎል። (Source: Daily Mail)


የአትሌቲኮ ማድሪዱ አጥቂ ፈርናዶ ቶሬስ ወደ ፕሪሜር ሊጉ በመመለስ ሳዉዝሃምተንን ወይም ኒዉካስትልን ሊቀላቀል ይችላል ሲል፣ (Source: Daily Mirror) ዘግቧል።


ማንችስተር ዩናይትድ በ€77 million የዝውውር ሂሳብ የሪያል ማድሪዱን አማካኝ ስፔናዊዉን ተጫዋች የሆነዉ ማርኮ አሴንሶን ሊያስፈርሙ እንደሆነ ተነግሮል።   (Source: Don Balon)

በታላቅ ቅናሽ ገዝተው! እዛው ስጦታዎችን ይውሰዱ
በአዲስ አበባ (መገናኛ እና ሳሪስ) ፣ ሀዋሳ፣ አዳማ፣ ጂማ፣ ሽሬ፣ ደብረ ማርቆስ፣ መቀሌ፣ ሀረር፣ ጎንደር እና ደሴ ከተማ ነዋሪ ነዎት? እንግዲያውስ በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናቶች አርብ፣ ቅዳሜ እና እሁድ ብቻ  የአይቴል S11 እና S31 ስልኮችን በታላቅ ቅናሽ ይግዙ! እንዲሁም ሲገዙ ልዩ ስጦታዎች ከአይቴል ሞባይል እዚያው ይውሰዱ! ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን ይጎብኙ  ፦  www.facebook.com/itelMobileEthiopia/



የማንችስተር ዩናይትድ ተከላካይ ማቲዩ ዳሪሚያን በጣሊያን ሴሪያ ክለቦች ይፈለጋል ከክለቦቹ መካከል፦ ጁቬንትስ፣ ሮማ እና ናፖሊ ናቸዉ ተብሎል።  (Source: Gazzetta dello Sport)


ቦርሲያ ዶርትመንድ የሊቨርፑሉን ጀርመናዊዉ አማካኝ የሆነዉን ኤሜሪ ቻንን ማስፈረም ይፈልጋል ተብሎል።  (Source: Daily Mirror)


ሪያል ማድሪዶች በሚቀጥለዉ ክረምት የጋሬዝ ቤልን ተተኪ የሚሆን አዲስ ተጫዋች ከአሁኑ እያፈላለጉ ነዉ።   (Source: AS)


አንቶን ግሪዝማን በመጪዉ ክረምት የማንችስተር ዩናይትድን የዝውውር ጥያቄ የተቀበለ የይመስልም ምክንያቱም ወደ ፒኤስጂን ተቀላቅሎ መጫወት መፈለጉ ነዉ ተብሎል። (Source: Daily Star)


No comments:

Post a Comment

አስተያየት ካልዎት ከታች ያስቀምጡ ፦

Featured Post/ቀጣይ ልጥፍ

የዝውውር ዜናዎች

  ማንቸስተር ዩናይትዶች ከቴላስ ጋር በግል ከስምምነት ደርሰዋል። ፖርቶዎች ለዝውውሩ €20m ድረስ እንዲከፈላቸው ይፈልጋሉ። ሁለቱም ክለቦች በሂሳቡ ላይ ድርድር ላይ ይገኛሉ። አሌክስ ቴላስ በቀጣዮቹ ጥቂት ቀናት ማንቸስተር...